am_tn/deu/23/09.md

878 B

እንደ ሰራዊት በጠላቶችህ ላይ በምትወጣበት ጊዜ፣ ያን ጊዜ ራስህን ጠብቅ

ሙሴ ለእስራኤላውያን እንደ አንድ ሰው አድርጎ ይናገራቸዋል፣ ስለዚህ “አንተ” እና “የአንተ” የሚለው ቃል ነጠላ ቁጥሮች ናቸው። (See: Forms of You)

በጠላቶችህ ላይ

“ጠላቶችህን ለመውጋት”

ከክፉ ነገር ሁሉ ራስህን ጠብቅ

“መጥፎ ከሆኑ ነገሮች ሁሉ ራስህን አርቅ”

ሌሊት በሆነበት ነገር ምክንያት ንጹሕ ያልሆነ ማንኛውም ሰው

ይህ ዘር ማፍሰሱ የተነገረበት የትህትና አባባል ነው። አ.ት፡ “በእንቅልፍ ላይ እያለ ዘር ስለፈሰሰው ንጹሕ ያልሆነ ማንኛውም ሰው” (See: Euphemism)