am_tn/deu/23/05.md

788 B

አልሰማም

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “ትኩረት አልሰጠውም” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

እርግማኑን ወደ በረከት ለወጠልህ

“እንዲረግምህ ሳይሆን እንዲባርክህ አደረገው”

ሰላማቸውን ወይም ብልጽግናቸውን በፍጹም አትፈልግ

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፣ 1) “ከአሞናውያንና ከሞዓባውያን ጋር የሰላም ስምምነት ከቶ ማድረግ የለብህም” ወይም 2) “ለእነዚያ 2 የሕዝብ ወገኖች መልካም እንዲሆንላቸውና ለመበልጸግ የሚያስችላቸውን ምንም ነገር አታድርግ”

በቀኖችህ ሁሉ

x