am_tn/deu/23/03.md

1.1 KiB

ወደ እግዚአብሔር ጉባዔ አይግቡ

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “የእስራኤል ማኅበረሰብ ሙሉ አባል አይሁኑ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ተወላጆቹ እስከ አሥረኛ ትውልድ ድረስ

ይህ “አሥረኛ” የአሥር ደረጃን አመልካች ቁጥር ነው። አ.ት፡ “ከተወላጆቹ ከአሥር ትውልድ በኋላ እንኳን” (ደረጃን አመልካች ቁጥር የሚለውን ተመልከት)

በእንጀራና በውሃ አልተቀበሏችሁም

የዚህ መግለጫ ሙሉ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “ምግብና መጠጥ በማቅረብ አልተቀበሏችሁም” (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)

በአንተ ላይ -- እንዲረግማችሁ

ሙሴ እስራኤላውያንን እንደ አንድ ሰው አድርጎ ይናገራቸዋል፣ ስለዚህ “አንተ” የሚለው ቃል እዚህ ጋ ነጠላ ቁጥር ነው። (See: Forms of You)