am_tn/deu/22/30.md

344 B

የአባቱን ሚስት ለራሱ ሚስት አድርጎ አይውሰድ

የዚህ መግለጫ ሙሉ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “ምንም እንኳን እናቱ ባትሆንም የቀድሞ የአባቱን ሚስት ማግባት የለበትም” (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)