am_tn/deu/22/25.md

911 B

የታጨችውን ልጅ

ይህ ማለት ወላጆቿ አንድን ሰው እንድታገባ የተስማሙባት፣ ሆኖም ገና ያላገባችው ልጅ ማለት ነው።

ከዚያም ከእርሷ ጋር የተኛው ሰው ብቻ ይገደል

“ከዚያም ከእርሷ ጋር የተኛውን ሰው ብቻ ግደሉ”

ልጅቱ ጋ ለሞት የሚያበቃት ኃጢአት የለም

“ስላደረገችው ነገር በሞት አትቅጧት”

ይህ ጉዳይ ባልንጀራውን ከሚያጠቃና ከሚገድለው ሰው ጋር ተመሳሳይ ነውና

“ምክንያቱም ይህ ሁኔታ አንድ ሰው ሌላውን ሰው አጥቅቶ ከሚገድልበት ሁኔታ ጋር ስለሚመሳሰል ነው”

ከሰፈር ውጪ አግኝቷታልና

“ምክንያቱም ሰውየው ልጅቱን ከሰፈር ውጪ ሥራ ላይ ሆና አግቷታል”