am_tn/deu/22/23.md

1.3 KiB

ለአንድ ሰው የታጨች

“አንድን ሰው እንድታገባ ቃል የተገባላት”

ውሰዱ -- እና ውገሩ

እነዚህ ትዕዛዛት ለእስራኤል እንደ ቡድን የተነገሩ ናቸው፣ በመሆኑም ብዙ ቁጥር ነው። (See: Forms of You)

ሁለቱንም ውሰዷቸው

“ከዚያም ልጅቱንና ከእርሷ ጋር የተኛውን ሰው አምጧቸው”

ምክንያቱም አልጮኸችም

“ምክንያቱም ለእርዳታ አልተጣራችም”

የባልንጀራውን ሚስት አርክሷልና

በዚያን ዘመን እስራኤላውያን ለጋብቻ የተጫጩ ወንድና ሴትን እንደ ባልና ሚስት ይቆጥሯቸው ነበር። የዚህ መግለጫ ሙሉ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “ምክንያቱም የእስራኤላዊ ወንድሙ ከምትሆን ልጅ ጋር ተኝቷል” (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)

ክፉን ከመካከልህ አስወግድ

ቅጽሉ “ክፉ” እንደ ስማዊ ሐረግ ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “ይህንን ክፉ ነገር ያደረገውን ሰው ከእስራኤላውያን መካከል አስወግደው” ወይም “ይህንን ክፉ ሰው አስወግደው” (ስማዊ ቅጽል የሚለውን ተመልከት)