am_tn/deu/22/18.md

962 B

ይቅጡት

“ቅጣት እንዲከፍል ያድርጉት”

አንድ መቶ ሰቅል

“100 ሰቅል” (ገንዘብ በመጽሐፍ ቅዱስ እና ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

ለልጅቱ አባት ይስጡት

“ገንዘቡን ለልጅቱ አባት ስጡት”

የእስራኤል ድንግል ምስክርነቷ እንዲበላሽ አድርጓል

የነገር ስም የሆነው “ምስክርነት” እንደ ግሣዊ ሐረግ ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “ሰዎች የእስራኤልን ድንግል መጥፎ ሰው አድርገው እንዲያስቧት አድርጓል” (የነገር ስም የሚለውን ተመልከት)

እንዳይሰዳት

“እንዲፈታት በፍጹም አትፍቀድለት”

በቀኖቹ ሁሉ

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “ሕይወቱን ሙሉ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)