am_tn/deu/22/16.md

1.5 KiB

ስለ አሳፋሪ ነገር ከሷታል

የዚህ መግለጫ ሙሉ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “ሳያገባት በፊት ከሌላ ሰው ጋር ስለመተኛቷ ከሷታል” (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)

ከልጅህ የድንግልና ማረጋገጫ አላገኘሁኝም

የነገር ስም የሆኑት “ማረጋገጥ” እና “ድንግልና” እንደ ግሣዊ ሐረጎች ሊተረጎሙ ይችላሉ። አ.ት፡ “ልጅህ ቀደም ሲል የግብረ ሥጋ ግንኙነት ላለመፈጸሟ ማረጋገጫ ማቅረብ አልቻለችም” (የነገር ስም የሚለውን ተመልከት)

ነገር ግን የልጄ ድንግልና ማስረጃው ይኸው

የነገር ስም የሆኑት “ማረጋገጥ” እና “ድንግልና” እንደ ግሣዊ ሐረጎች ሊተረጎሙ ይችላሉ። አ.ት፡ “ይሁን እንጂ ልጄ ቀደም ሲል የግብረ ሥጋ ግንኙነት እንዳልፈጸመች ይህ ያረጋግጣል” (የነገር ስም የሚለውን ተመልከት)

ከዚያም በከተማይቱ ሽማግሌዎች ፊት ጨርቁን ይዘረጉታል

የዚህ መግለጫ ሙሉ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “ከዚያም ድንግል እንደነበረች ማስረጃ እንዲሆን እናትና አባቷ በደም የተነከረውን ጨርቅ ለሽማግሌዎቹ ያሳያሉ።(See: Assumed Knowledge and Implicit Information