am_tn/deu/22/15.md

410 B

የድንግልናዋን ማረጋገጫ ይውሰዱ

የነገር ስም የሆኑት “ማረጋገጥ” እና “ድንግልና” እንደ ግሣዊ ሐረጎች ሊተረጎሙ ይችላሉ። አ.ት፡ “ቀደም ሲል የግብረ ሥጋ ግንኙነት እንዳልነበራት የሚያረጋግጥ አንዳች ነገር ውሰድ” (የነገር ስም የሚለውን ተመልከት)