am_tn/deu/22/06.md

804 B

የወፍ ጎጆ

ወፎች ከጭራሮ፣ ሣር፣ እጽዋትና ጭቃ ለራሳቸው የሚሠሩት ቤት

ከጫጩቶቿ ወይም በውስጧ ካሉ ዕንቁላሎች ጋር

“ከትናንሽ ወፎች ወይም በጎጆው ውስጥ ካሉ ዕንቁላሎች ጋር”

በትናንሾቹ ላይ የተቀመጠች እናት

“እናቲቱ ወፍ በጫጩት ወፎች ላይ ተቀምጣለት”

ቀኖችህ እንዲረዝሙ

ረጅም ቀናት የረጅም ዕድሜ ዘይቤአዊ አነጋገሮች ናቸው። እነዚህን ቃላት በዘዳግም 4፡26 ላይ እንዴት እንደተረጎምካቸው ተመልከት። አ.ት፡ “ረጅም ዓመት መኖር እንድትችል” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)