am_tn/deu/22/01.md

804 B

ሲጠፋ

“ከባለቤቱ ርቆ ሲሄድ”

ራስህን ከእነርሱ አትደብቅ

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “እንዳላየኻቸው አትሁን” ወይም “ምንም ነገር ሳታደርግ አትሂድ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

እስራኤላዊ ወንድምህ በአቅራቢያህ ባይኖር

“እስራኤላዊ ወንድምህ ከአንተ ርቆ የሚኖር ከሆነ”

ወይም የማታውቀው ከሆነ

“ወይም የእንስሳው ባለቤት ማን እንደሆነ ካላወቅህ”

እርሱ እስኪፈልገው ድረስ በአንተ ዘንድ ይቆይ

“ባለቤቱ ፈልጎት እስኪመጣ ድረስ እንስሳው በአንተ ዘንድ ይቆይ”