am_tn/deu/21/22.md

1.3 KiB

አንድ ሰው ሞት የሚገባውን ኃጢአት ሠርቶ ከሆነ

“አንድ ሰው በሞት ልትቀጣው እስከሚያስፈልግህ ድረስ እጅግ የከፋ ነገር ካደረገ”

ይገደል

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “አስወግደው” ወይም “ግደለው” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

በዛፍ ላይ ስቀለው

ሊሆኑ የሚችሉት ትርጉሞች 1) “ከሞተ በኋላ ዛፍ ላይ ስቀለው” ወይም 2) “ግደለውና በቋሚ እንጨት ላይ ስቀለው”

በዚያው ቀን ቅበረው

“በምታስወግደው ጊዜ በዚያው ቀን ቅበረው”

የተሰቀለ ሁሉ በእግዚአብሔር የተረገመ ነው

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። ሊሆኑ የሚችሉት ትርጉሞች 1) “ሰዎች የሚሰቅሉትን ሁሉ እግዚአብሔር ይረግማቸዋል” እና 2) “ሰዎች እግዚአብሔር የረገማቸውን በዛፍ ላይ ይስቀሏቸው” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ምድሪቱን አታርክስ

እግዚአብሔር የረገመውን በዛፍ ላይ ሰቅለህ በመተው