am_tn/deu/21/20.md

1.7 KiB

ይህ የእኛ ልጅ

“ልጃችን”

ድምፃችንን አይታዘዝም

እዚህ ጋ “ድምፅ” አንድ ሰው የሚናገረውን የሚያመለክት ፈሊጣዊ አነጋገር ወይም የሙሉው ሰው ተምሳሌት ነው። አ.ት፡ “እንዲያደርግ የምንነግረውን አያደርግም” ወይም “አይታዘዘንም” (ፈሊጣዊ አነጋገር እና Synecdoche የሚለውን ተመልከት)

ሆዳም

ብዙ የሚበላና የሚጠጣ ሰው

ሰካራም

አስካሪ መጠጥ አብዝቶ የሚጠጣና ብዙ ጊዜ የሚሰክር ሰው

እስኪሞት ድረስ በድንጋይ ውገሩት

“እስኪሞት ድረስ ድንጋይ ወርውሩበት”

ክፉን ከመካከልህ ታርቃለህ

ቅጽሉ “ክፉ” ስማዊ ሐረግ ሆኖ ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “ይህንን ክፉ ነገር የሚያደርገውን ሰው ከእስራኤላውያን መካከል ታርቃለህ” ወይም “ይህንን ክፉ ሰው ግደለው” (ስማዊ ቅጽል የሚለውን ተመልከት)

እስራኤል ሁሉ

“እስራኤል” የሚለው ቃል የእስራኤልን ሕዝብ የሚያመለክት ፈሊጣዊ አነጋገር ነው። አ.ት፡ “የእስራኤል ሕዝብ በሙሉ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ስለ እርሱ ሰምተው ይፈራሉ

የዚህ መግለጫ ሙሉ ትርጉም ግልጽ ሊደረግ ይችላል። አ.ት፡ “በልጁ ላይ ስለሆነው ነገር ይሰማሉ፣ እነርሱንም ሕዝቡ እንዳይቀጣቸው ይፈራሉ” (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)