am_tn/deu/21/18.md

544 B

የአባቱን ቃል ወይም የእናቱን ቃል የማይታዘዝ

እዚህ ጋ “ድምፅ” አንድ ሰው የሚናገረውን የሚያመለክት ፈሊጣዊ አነጋገር ነው። አ.ት፡ “አባቱ ወይም እናቱ የሚሉትን የማይታዘዝ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ያርሙት

“ስለ መጥፎ ተግባሩ ይቅጡት” ወይም “ያሰልጥኑትና ያስተምሩት”

ይዘው ያምጡት

“እንዲመጣ ያስገድዱት”