am_tn/deu/21/10.md

473 B

ውጣ

“እናንተ ወታደሮች የሆንችሁ ውጡ”

ብትመኛት

“ከእርሷ ጋር ለመተኛት ብትፈልግ” ለሚለው የትህትናን ሐረግ ተጠቀም።

ሚስትህ እንድትሆን ልትወስዳት ብትፈልግ

“ለታገባት ብትፈልግ”

ጸጉሯን ትላጨው

“ጸጉሯን ከራሷ ላይ ትመለጠው”

ጥፍሮቿን ትቆረጥ

“የጣቶቿን ጥፍር ትቁረጥ”