am_tn/deu/21/05.md

1.3 KiB

ወደ ፊት ይቅረቡ

“ወደ ሸለቆው ይምጡ”

አምላክህ እግዚአብሔር እርሱን እንዲያገለግሉት መርጧቸዋልና

“ካህናቱ እርሱን እንዲያገለግሉት አምላክህ እግዚአብሔር ስለመረጣቸው”

አምላካችሁ እግዚአብሔር

ሙሴ ለአንድ ሰው እንደሚናገር አድርጎ ለእስራኤል ሕዝብ ስለሚናገር “የአንተ” የሚለው ቃል ነጠላ ቁጥር ነው። (See: Forms of You)

ባርኮት እንዲሰጡ

“የእስራኤልን ሕዝብ እንዲባርኩ”

በእግዚአብሔር ስም

እዚህ ጋ “በ -- ስም” የሚለው ፈሊጣዊ አነጋገር የሚያመለክተው እግዚአብሔርን ራሱንና የእርሱን ሥልጣን ነው። አ.ት፡ “እግዚአብሔር ራሱ የሚለውንና የሚያደርገውን የሚልና የሚያደርግ እርሱ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

እግዚአብሔር እና ማንኛውንም ዓይነት ክርክርና ጥቃት በቃላቸው እንዲወስኑ

“አለመግባባቶችንና የጸብ ምክንያቶችን ሁሉ የሚፈቱት እግዚአብሔር እና እነርሱ ይሆናሉ”