am_tn/deu/21/01.md

1021 B

አንድ ሰው ተገድሎ ቢገኝ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “አንድ ሰው ማንነቱ ባልታወቀ ሰው የተገደለን ሰው ቢያገኝ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ሜዳ ላይ ወድቆ

የሞተው ሰው ሜዳ ላይ ወድቋል።

ማን እንደ ገደለው ባይታወቅ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ማን እንደ ገደለው ማንም አያውቅም” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ወደ ከተሞቹ ይለኩ

“ለከተሞቹ ያለውን ርቅት ይለኩ”

የተገደለውን እርሱን

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ማንነቱ ያልታወቀ ሰው የገደለውን እርሱን” ወይም “ሬሳውን” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)