am_tn/deu/20/16.md

723 B

አምላክህ እግዚአብሔር ርስት አድርጎ በሚሰጥህ በእነዚህ ሰዎች ከተሞች ውስጥ

እግዚአብሔር ለሕዝቡ በከነዓን የሚሰጣቸው ከተሞች እነርሱ የሕዝቡ ርስት እንደሆኑ ተቆጥረው ተነግሮላቸዋል። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

እስትንፋስ ያለውን ምንም ነገር አታስቀር

“ሕይወት ያለበትን ሁሉ በሕይወት አታስቀር”። ይህ በአዎንታዊነት ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ሕይወት ያለውን ሁሉ ግደል” (ምጸት የሚለውን ተመልከት)

ፈጽመህ አጥፋቸው

x