am_tn/deu/20/12.md

484 B

ነገር ግን ያቀረብክለትን የሰላም ጥሪ ባይቀበል

እዚህ ጋ “እርሱ” የሚያመለክተው ሕዝቡን የሚወክለውን ከተማውን ነው። አ.ት፡ “ነገር ግን የከተማይቱ ሰዎች እጃቸውን ባይሰጡ” ወይም “ነገር ግን የከተማይቱ ሰዎች ያቀረብክላቸውን የሰላም ጥሪህን ባይቀበሉ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)