am_tn/deu/20/02.md

1.3 KiB

ለሕዝቡ ተናገር

“ለእስራኤል ወታደሮች ተናገር”

ልባችሁ አይሸበር። አትፍሩ ወይም አትደንግጡ። አትፍሯቸው

እነዚህ አራቱም አገላለጾች ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ሲሆኑ እንዳይፈሩ ጠንከር ያለ አጽንዖት ይሰጣሉ። የአንተ ቋንቋ ይህንን አሳብ የሚገልጹ አራት መንገዶች ከሌሉት ከአራት በሚያንሱ ቃላት መጠቀም ትችላለህ። (See: Parallelism)

ልባችሁ አይሸበር

እዚህ ጋ “ልባችሁ” የሕዝቡን የሕዝቡን ድፍረት ይወክላል። የልብ መሸበር የአነጋገር ዘይቤ ሲሆን “አትፍሩ” ማለት ነው። (ፈሊጣዊ አነጋገር እና የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ከጠላቶቻችሁ ጋር ለመዋጋት ከእናንተ ጋር የሚሄደው አምላካችሁ እግዚአብሔር ነው

እግዚአብሔር የእስራኤልን ጠላቶች ድል ማድረጉ ከእስራኤል ሕዝብ ጋር ሆኖ እንደሚዋጋ ጦረኛ ተደርጎ ተነግሮለታል። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ሊያድናችሁ

“ድል ሊሰጣችሁ”