am_tn/deu/20/01.md

875 B

ለጦርነት በጠላቶችህ ላይ በምትወጣበት ጊዜ

“ከጠላቶችህ ጋር ለመዋጋት ወደ ጦርነት በምትወጣበት ጊዜ”

ፈረሶችን፣ ሠረገላዎችን ስታይ

ሰዎች ብዙ ፈረሶችና ሠረገላዎች ያሉትን ሰራዊት በጣም ጠንካራ እንደሆነ ይቆጥሩ ነበር። የዚህ መግለዓ ሙሉ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)

ከግብፅ ምድር ያወጣህ

እግዚአብሔር ሕዝቡን ከግብፅ ወደ ከነዓን አምጥቷቸዋል። ከግብፅ ወደ ከነዓን የሚደረገውን ጉዞ ለማመልከት “ወደ ላይ” የሚለውን ቃል የተለመደ ነበር። አ.ት፡ “ከግብፅ ምድር መርቶ ያወጣችሁ እግዚአብሔር”