1.1 KiB
1.1 KiB
ከዚያም የቀሩት
“ሐሰተኛውን ምስክር በምትቀጣበት ጊዜ የቀረው ሕዝብ”
ሰምተው ይፈራሉ
የዚህ መግለጫ ሙሉ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “ስለ ቅጣቱ ይሰሙና እነርሱም እንዳይቀጡ ይፈራሉ” (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)
እንዲህ ያለውን ክፉ ከእንግዲህ አይፈጽሙም
“እንደዚህ ያለውን ክፉ ነገር ደግመው አያደርጉም”
ዐይኖችህ አይራሩለት
እዚህ ጋ “ዐይኖች” የሚያመለክቱት ሙሉውን ሰው ነው። አ.ት፡ “አትራራለት” ወይም “ምሕረት አታድርግለት” (See: Synecdoche)
ሕይወት ስለ ሕይወት ይከፈል -- እግር ስለ እግር
እዚህ ጋ ትርጉሙ ግልጽ ስለሆነ ሐረጎቹ አጥረዋል። ይኸውም አንድ ሰው ሌላውን ሰው በጎዳበት በዚያው መልኩ ሕዝቡ ይቀጣዋል ማለት ነው። (See: Ellipsis)