am_tn/deu/19/14.md

1.1 KiB

የባልንጀራህን የድንበር ምልክት አታንሣ

የዚህ መግለጫ ሙሉ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “በመሬቱ ድንበር ላይ ያለውን ምልክት በማንሣት ከባልንጀራህ መሬት አትውሰድበት” (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)

ያስቀመጡትን

“የቀደሙት አባቶችህ ያስቀመጡትን”

ከብዙ ዓመታት በፊት

ሙሴ ይህንን የሚለው ሕዝቡ ለረጅም ዓመታት በምድሪቱ በተቀመጡ ጊዜ የቀደሙት አባቶቻቸው በመጀመሪያ ምድሪቱን በወሰዱ ጊዜ ያበጁትን ድንበር እንዳያነሡ ነው።

አምላክህ እግዚአብሔር እንድትወርሰው በሚሰጥህ ምድር፣ በምትወርሰው ርስትህ

እግዚአብሕር ለእስራኤል ሕዝብ መሬት መስጠቱ ምድሪቱን እንደወረሱ ሆኖ ተነግሯል። አ.ት፡ “አምላክህ እግዚአብሔር እንድትወርሰው በሚሰጥህ ምድር” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)