am_tn/deu/18/12.md

583 B

ያባርራቸዋል

እዚህ ጋ “እነርሱን” የሚያመለክተው አስቀድሞ በከነዓን የሚኖሩትን ሰዎች ነው።

ለእነዚህ ሕዝቦች

እዚህ ጋ “ሕዝቦች” የሚለው ቃል የቆመው በከነዓን ለሚኖሩ የሕዝብ ወገኖች ነው። አ.ት፡ “ለእነዚህ የሕዝብ ወገኖች” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

የምታስወጧቸውን እነዚህን ሕዝቦች

“መሬታቸውን የምትወስድባቸው እነዚህ ሕዝቦች”