am_tn/deu/18/06.md

852 B

በሙሉ ነፍሱ ቢፈልግ

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “በብርቱ ቢፈልግ” ወይም “በእርግጠኝነት ቢፈልግ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ከዚያም በአምላኩ በእግዚአብሔር ስም ያገልግል

እዚህ ጋ “ስም” የሚወክለው እግዚአብሔርን እና የእርሱን ሥልጣን ነው። አ.ት፡ “ከዚያም አምላኩን እግዚአብሔርን በካህንነት ያገልግል” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

በእግዚአብሔር ፊት በዚያ የሚቆሙት

“በእግዚአብሔር ሀልዎት ፊት በመቅደሱ የሚያገለግሉት”

የቤተሰቡን ርስት

ካህኑ ከአባቱ የሚወርሰው ይህ ነው