am_tn/deu/18/03.md

975 B

በውስጥ ያሉትን ክፍሎች

ይህ ጨጓራና አንጀት ነው።

ትሰጠዋለህ

“ለካህኑ ትሰጠዋለህ”

መርጦታል

እዚህ ጋ “እርሱን” ሌዋውያንን ሁሉ ይወክላል። (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

በእግዚአብሔር ስም ለማገልገል እንዲቆም

እዚህ ጋ “የእግዚአብሔር ስም” የቆመው ለራሱ ለእግዚአብሔርና ለሥልጣኑ ነው። አ.ት፡ “የእርሱ ልዩ አገልጋዮች እንዲሆኑ” ወይም “እንደ እግዚአብሔር ተወካዮች እንዲያገለግሉ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

እርሱንና ወንዶች ልጆቹን ለዘላለም

እዚህ ጋ “እርሱን” የሚወክለው ሌዋውያንን ሁሉ ነው። አ.ት፡ “ሌዋውያንና ተወላጆቻቸው ለዘላለም” (See: Synec- doche)