am_tn/deu/17/12.md

945 B

ካህኑን የማይሰማ -- ወይም ዳኛውን የማይሰማ

“ካህኑን የማይታዘዝ … ወይም ዳኛውን የማይታዘዝ

ከእስራኤል ክፉን ታርቃለህ

ስማዊ ቅጽል የሆነው “ክፉን” እንደ ቅጽል ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “ይህንን ክፉ ነገር ያደረገውን ሰው ከእስራኤል መካክል ታስወግደዋለህ” ወይም “ይህንን ክፉ ሰው ግደለው” (ስማዊ ቅጽል የሚለውን ተመልከት)

ሕዝቡ ሁሉ ሰምተው ይፈራሉ፣ ከእንግዲህም የዕብሪትን ተግባር አይፈጽሙም

ሕዝቡ የዕብሪት ተግባር የፈጸመው ሰው ስለመገደሉ በሚሰሙበት ጊዜ ይፈራሉ እነርሱ ራሳቸው የዕብሪትን ተግባር አይፈጽሙም እንደ ማለት ነው። (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)