am_tn/deu/17/08.md

1.0 KiB

ጉዳይ ቢነሣ

“ጉዳይ ቢኖር” ወይም “ሁኔታ ቢኖር”

የአንዱ ሰው መብትና የሌላው ሰው መብት

“መብት” አንድ ሰው አንድን ነገር የሚያደርግበት ወይም አንድ ነገር እንዲኖረው የሚያስችለው ሕጋዊ ስልጣን ነው።

በከተማህ በሮች ውስጥ

እዚህ ጋ “የከተማ በሮች” ከተሞችን ወይም መንደሮችን ይወክላል። አ.ት፡ “በመንደርህ ውስጥ” (See: Synecdoche)

ምክራቸውን ጠይቅ

የነገር ስም የሆነው “ምክር” እንደ ግሥ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “እንዲመክሩህ ጠይቃቸው” (የነገር ስም የሚለውን ተመልከት)

ውሳኔውን ይሰጡሃል

የነገር ስም የሆነው “ውሳኔ” እንደ ግሥ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “በጉዳዩ ላይ ውሳኔ ይሰጣሉ” (የነገር ስም የሚለውን ተመልከት)