am_tn/deu/16/05.md

602 B

ፋሲካን መሠዋት አይኖርብህም

እዚህ ጋ “ፋሲካ” የሚወክለው የሚሠዋውን እንስሳ ነው። አ.ት፡ “ለፋሲካ እንስሳውን መሠዋት አይኖርባችሁም” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

በየትኛውም የከተማችሁ በሮች

እዚህ ጋ “በሮች” የሚወክሉት ከተሞቹን ወይም መንደሮችን ነው። አ.ት፡ “በየትኛውም መንደሮችህ ውስጥ” (See: Synecdoche)

ፀሐይ በምትወርድበት

“ፀሐይ ስትጠልቅ”