am_tn/deu/15/18.md

704 B

በነጻ ማሰናበቱ አስቸጋሪ ሆኖ አይሰማህ

ይህ ማለት አንድን ሰው በነጻ በሚያሰናብቱበት ጊዜ ቅር መሰኘት የለባቸውም። ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “በነጻ በምታሰናብተው ጊዜ ደስ ይበልህ” (ምጸት የሚለውን ተመልከት)

የቅጥር ሠራተኛውን ዕጥፍ ዋጋ ተቀብለሃል

ይህ ማለት ባለቤቱ ሥራ ለማሠራት ከሚቀጥረው ሰው ባነሰ ዋጋ ብቻ ይህንን ባሪያ አሠርቶታል ማለት ነው።

የተቀጠረ ሰው

ይህ ተከፍሎት የሚሠራ ሰው ማለት ነው።