am_tn/deu/15/01.md

1.3 KiB

ሰባት ዓመት

“7 ዓመት” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

ዕዳ ሰርዝ

“ሰዎች የተበደሩህን ሁሉ ተውላቸው”

ምሕረት የምታደርገው እንደዚህ ነው

“ዕዳውን የምትሰርዘው እንደዚህ ነው”

አበዳሪ

ለሌሎች ሰዎች ገንዘብ የሚያበድር ሰው

ጓደኛውን ወይም ወንድሙን

“ጓደኛ” እና “ወንድም” የሚሉት ቃላት ተመሳሳይ ትርጉም የሚጋሩ ሲሆኑ ከሌላው እስራኤላዊ ወዳጃቸው ጋር ባላቸው የቅርብ ግንኙነት ላይ አጽንዖት ይሰጣሉ። አ.ት፡ “እስራኤላዊ ጓደኛው” (See: Doublet)

እግዚአብሔር የዕዳ ምሕረት ዐውጆአልና

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ዕዳን እንድትምር እግዚአብሔር አዞሃልና” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

እጅህ መተው አለበት

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “እንዲመለስልህ መጠየቅ የለብህም” ወይም “ተመልሶ እንዲከፈልህ መጠየቅ የለብህም” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)