am_tn/deu/13/08.md

906 B

እሺ አትበለው

“እርሱ በሚፈልገው አትስማማ”

ዐይንህ አይራራለት

እዚህ ጋ “ዐይንህ” የሚያመለክተው ሙሉውን ሰው ነው። አ.ት፡ “በርኅራኄ አትመልከተው” ወይም “አትማረው” (See: Synecdoche)

አትተወው ወይም አትደብቀው

“ምህረት ልታሳየው ወይም እርሱ ያደረገውን ከሌሎች ልትደብቅ አይገባም”

እርሱን ለመግደል መጀመሪያ የአንተ እጅ ይሁንበት

ይህ ማለት በበደለኛው ሰው ላይ የመጀመሪያውን ድንጋይ እርሱ መወርወር ነበረበት። “እጅ” የሚለው ቃል የሚወክለው ሙሉውን ሰው ነው። አ.ት፡ “በመጀመሪያ እስኪሞት ድረስ የምትመታው አንተ መሆን አለብህ” (See: Synecdoche)