am_tn/deu/12/26.md

951 B

ስለ ስእለቶችህ የምታቀርባቸውን ስጦታዎች

“ስእለቶችህን ለመፈጸም ስጦታዎችን” ወይም “የስእለት ስጦታዎች”

የመሥዋዕትህ ደም መፍሰስ አለበት

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ካህኑ የመሥዋዕቱን ደም ያፈሰዋል” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ሥጋውን ትበላለህ

የእግዚአብሔር ሕግ የእንስሳው የትኛው ክፍል የሚቃጠል መሥዋዕት፣ የትኛው ክፍል ለካህኑ እንደሚሆንና የትኛውን ክፍል አቅራቢው መብላት እንዳለበት ግልጽ ያደርጋል። የዚህ መግለቻ ሙሉ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “ከሥጋው ጥቂቱን ትበላለህ” (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)