916 B
916 B
ትበሉታላችሁ
“ስጦታዎቻችሁን ትበላላችሁ”
በእግዚአብሔር ፊት
“በእግዚአብሔር ሀልዎት”
በበሮቻችሁ ውስጥ ያሉ ሌዋውያን
እዚህ ጋ “በር” የሚወክለውን መላውን ከተማ ነው። አ.ት፡ “በከተማችሁ ውስጥ የሚኖር ሌዋዊ ሁሉ” (See: Synecdoche)
እጅህን የምታኖርበት የትኛውም ነገር
እዚህ ጋ “እጅህን የምታኖርበት” የሚወክለው ሙሉውን ሰውና እርሱ የሚሠራውን ነው። አ.ት፡ “ስላሠራኸው ሥራ ሁሉ ደስ ይበልህ” (See: Synecdoche)
ለራስህ ትኩረት ስጥ
“ተጠንቀቅ”
እንዳትረሳ
ይህ በአዎንታዊነት ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “በሚገባ ጠብቀው” (ድርብ አሉታ የሚለውን ተመልከት)