1.0 KiB
1.0 KiB
በእግዚአብሔር ፊት ደስ ይበላችሁ
“በእግዚአብሔር ሀልዎት ደስ ይበላችሁ”
በበራችሁ የሚኖሩ ሌዋውያን
እዚህ ጋ “በሮች” የሚያመለክተው ከተማውን ራሱን ነው። አ.ት፡ “በከተማችሁ ውስጥ የሚኖረው ሌዋዊ” ወይም “ከእናንተ ጋር የሚኖረው ሌዋዊ” (See: Synecdoche)
በመካከላችሁ ምንም ድርሻ ወይም ርስት ስለሌለው
እግዚአብሔር ለሌዋውያን ምንም መሬት ያለመስጠቱ እውነታ ለልጆቹ ርስት እንዳልሰጣቸው አባት ተደርጎ ተነግሮለታል። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)
ምንም ድርሻ የለውም
እዚህ ጋ “እርሱ” የሚያመለክተው ሌዊን ነው። ሌዊ ተወላጆቹን በሙሉ ይወክላል። አ.ት፡ “ምንም ድርሻ የላቸውም” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)