am_tn/deu/12/03.md

1.1 KiB

መሠዊያዎቻቸውን ማፍረስ አለባችሁ

“የእነዚያን ሕዝቦች መሠዊያ ማፈራረስ አለባችሁ” ወይም “የእነዚያን ሕዝቦች መሠዊያዎች ማጥፋት አለባችሁ”

ከስክሳችሁ ጣሉ

“ሰባብራችሁ ጣሉ” ወይም “ብትንትናቸውን አውጡ”

ስማቸውን አጥፉ

እዚህ ጋ “ስማቸውን” የሚወክለው “መታሰቢያቸውን” ነው። አ.ት፡ “ማንም እንዳያስታውሳቸው ፈጽማችሁ አጥፏቸው” ወይም “እነዚህን ሐሰተና አማልክት የሚወክል የትኛውንም ነገር አጥፉ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ከዚያ ስፍራ

ይህ ሕዝቦች አማልክቶታቸውን የሚያመልኩባቸውን እያንዳንዱን ስፍራ ያመለክታል።

አምላካችሁን እግዚአብሔርን በዚያ መልኩ አታምልኩ

“እነዚያ ሕዝቦች አማልክቶቻቸውን እንዳመለኩ አምላካችሁን እግዚአብሔርን ማምለክ የለባችሁም”