am_tn/deu/11/31.md

726 B

ሥርዓቶችና ሕግጋት ሁሉ

እነዚህ ሙሴ በዘዳግም 12፡26 የሚሰጣቸው ሥርዓቶችና ሕግጋት ናቸው።

እኔ ዛሬ በፊታችሁ ያስቀመጥኋቸው

እነዚህ አዲስ ናቸው ማለት አይደለም። ሙሴ ከ40 ዓመታት በፊት የሰጣቸውን ሥርዓቶችና ሕግጋት እየከለሰላቸው ነው።

በፊታችሁ ያስቀመጥኋቸው

ሙሴ ለሕዝቡ የሚነግራቸው ሥርዓቶችና ሕግጋት በሕዝቡ ፊት እንደሚያስቀምጣችው ቁሶች ተደርጎ ተነግሮላቸዋል። አ.ት፡ “እኔ የምሰጣችሁ” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)