am_tn/deu/11/02.md

843 B

ያላወቁትም ሆኑ ያላዩት

“ያልተለማመዱት”

ጽኑ እጁን ወይም የተዘረጋች ክንዱን

እዚህ ጋ፣ “ጽኑ እጅ” እና “የተዘረጋች ክንድ” የተባሉት የእግዚአብሔርን ኃይል የሚያመለክቱ ዘይቤአዊ አነጋገሮች ናቸው። እነዚህን ቃላት በዘዳግም 4፡34 ላይ እንዴት እንደተረጎምካቸው ተመልከት። አ.ት፡ “ወይም ጽኑ ኃይሉን” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

በግብፅ መካከል

“በግብፅ ውስጥ”

በሀገሩ ሁሉ ላይ

እዚህ ጋ፣ “ሀገር” የሚወክለው ሕዝቡን ነው። አ.ት፡ “በሕዝቡ ሁሉ ላይ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)