am_tn/deu/10/18.md

546 B

አባት ለሌላቸው በፍትሕ ይፈርዳል

“ሰዎች አባት የሌላቸውን በፍትሐዊነት እንዲይዙ እግዚአብሔር ያረጋግጣል”

አባት የሌላቸው

እነዚህ ወላጆቻቸው የሞቱባቸውና የሚንከባከባቸው ዘመድ የሌላቸው ልጆች ናቸው።

መበለት

እውነተኛ መበለት ባሏ የሞተባትና በእርጅና ዕድሜዋ የሚረዳት ልጅ የሌላት ሴት ናት።

ስለዚህ

“በዚህ ምክንያት”