am_tn/deu/09/21.md

647 B

ወሰድኩ -- አቃጠልኩት -- አድቅቄ -- መሬት -- በተንሁት

ሙሴ ምናልባት ሌሎች ሰዎች ሥራውን በቀጥታ እንዲሠሩት አዝዟቸው ይሆናል። አ.ት፡ “የሚወስዱ … የሚያቃጥሉ … የሚሰብሩ … የሚፈጩ … የሚበትኑ ሰዎች ነበሩኝ”

ኃጢአታችሁ፣ የሠራችሁት ጥጃ

እዚህ ጋ የሠሩት የወርቅ ጥጃ ራሱ የእነርሱ “ኃጢአት” መሆኑ ተመልክቷል። አ.ት፡ “በኃጥአተኝነት የሠራችሁት ጥጃ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)