am_tn/deu/09/19.md

605 B

እግዚአብሔር ሊያጠፋችሁ የተቆጣበትን ቁጣውንና ጽኑ ቅሬታውን ፈርቼ ነበር

“ቁጣና ጽኑ ቅሬታ” የሚሉት ቃላት እግዚአብሔር ስለ ተቆጣና ቅር ስለተሰኘ ሊያደርግ ያለውን የሚያመለክቱ ፈሊጣዊ አነጋገሮች ናቸው። አ.ት፡ “እግዚአብሔር በእናንተ ተቆጥቶ ነበር -- በእናንተ ላይ እጅግ አዝኖ ነበር -- እስኪያጠፋችሁ ድረስ ተቆጥቶ ነበር፣ እኔም ስለሚያደርገው ነገር ፈርቼ ነበር”