በዐይኖቻችሁ ፊት ሰባበርኳቸው
እዚህ ጋ “ዐይኖቻችሁ” የእስራኤልን ሕዝብ የሚወክል ምሳሌ ነው። አ.ት፡ “እዚያው በፊት ለፊታችሁ ሰባበርኳቸው” ወይም “ልታዩአቸው በምትችሉበት ስፍራ ሰባበርኳቸው” (See: Synecdoche)
በግምባሬ ተደፋሁ
“በመሬት ላይ በግምባሬ ወደቅሁ”። ይህ እግዚአብሔር ታላቅ እንደሆነና ሙሴ ምንም እንዳይደለ ማሳያ መንገድ ነው።
አርባ ቀንና አርባ ሌሊት
“40 ቀንና 40 ሌሊት” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)