834 B
834 B
ተመለክትሁ
እዚህ ጋ “ተመለከትሁ” የሚለው ቃል ሙሴ ባየው ነገር መደነቁን ያሳያል።
ቀልጦ የተሠራ ጥጃን ለራሳችሁ አበጃችሁ
የእስራኤል የቀደመው ትውልድ ያመልኩት ዘንድ የብረት ጥጃ እንዲሠራላቸው አሮንን ጠየቁት። የዚህ መግለጫ ሙሉ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)
እግዚአብሔር ካዘዛችሁ መንገድ ፈጥናችሁ ወጣችሁ
ሙሴ የእግዚአብሔርን ትዕዛዛት መጠበቅ በመንገድ ላይ ከመሄድ ጋር አመሳስሎ ይናገራል። እነዚህን ቃላት በዘዳግም 9፡12 ላይ እንዴት እንደተረጎምካቸው ተመልከት።