am_tn/deu/09/11.md

1023 B

አርባ ቀና አርባ ሌሊት

“40 ቀንና 40 ሌሊት” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

ሁለቱን የድንጋይ ጽላቶች፣ የኪዳኑን ጽላቶች

እዚህ ጋ “ሁለቱን የድንጋይ ጽላቶች” የተባሉት እግዚአብሔር አሥሩን ትዕዛዛት የጻፈባቸውን መሆኑን ሁለተኛው ሐረግ ግልጽ ያደርጋል። (See: Parallelism)

ሕዝብህ -- ራሳቸውን አርክሰዋል

“ሕዝብህ … የተሳሳተ ነገር እያደረጉ ነው” እነዚህን ቃላት በዘዳግም 4፡16 ላይ እንዴት እንደተረጎምካቸው ተመልከት።

ካዘዝኳቸው መንገድ ዘወር ብለዋል

ሙሴ የእግዚአብሔርን ትዕዛዛት መጠበቅን በመንገድ ላይ ከመሄድ ጋር አመሳስሎ ይናገራል። አ.ት፡ “ትዕዛዞቼን እምቢ ማለት ጀምረዋል” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)