am_tn/deu/09/09.md

1.4 KiB

የድንጋይ ጽላቶች፣ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ያደረገው የኪዳኑን ጽላቶች

እዚህ ጋ “የድንጋይ ጽላቶች” ይኸውም እግዚአብሔር አሥሩን ትዕዛዛት የጻፈባቸውን መሆኑን ሁለተኛው ሐረግ ግልጽ ያደርጋል። (See: Parallelism)

አርባ ቀንና አርባ ሌሊት

“40 days and 40 nights” “40 ቀንና 40 ሌሊት” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

እግዚአብሔር የነገራችሁ ቃል ሁሉ በእነርሱ ላይ ተጽፈው ነበር

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “እግዚአብሔር ለእናንተ የነገራችሁን እነዚያኑ ቃላት በእነርሱ ላይ ጻፋቸው” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ከእሳት መካከል -- እግዚአብሔር ተናገራችሁ

እግዚአብሔር እንደ ሰው በእሳት መካከል ቆሞ በታላቅ ድምፅ የተናገረ ይመስል ነበር።

በጉባዔ ቀን

የነገር ስም የሆነው “ጉባዔ” እንደ ግሥ “በአንድነት መሰብሰብ” ተብሎ ሊገለጽ ይችላል። አ.ት፡ “እናንተ እስራኤላውያን ሁላችሁ መጥታችሁ በአንድ ስፍራ በተገናኛችሁበት ቀን” (የነገር ስም የሚለውን ተመልከት)