930 B
930 B
አስታውስ፣ ከቶም አትርሳ
ሙሴ በማስታወስ አስፈላጊነት ላይ አጽንዖት ለመስጠት ተመሳሳዩን ትዕዛዝ በአዎንታዊና በአሉታዊ ቃላት ይደግማቸዋል። አ.ት፡ “ለማስታወስ ተጠንቀቅ” (See: Doublet)
እግዚአብሔርን እንዴት ለቁጣ እንዳነሣሣኸው
እዚህ ጋ “አንተ” የሚያመለክተው ከሙሴ ጋር ያሉትንና በተጨማሪም በቀደመው ትውልድ የነበሩትን እስራኤላውያንን ነው። (See: Forms of You)
ወደዚህ ስፍራ ከመጣህ፣ አመፀኛ ነበርክ -- ለቁጣ አነሣሣኸው -- ሊያጠፋህ
“አንተ” የሚሉት ሁሉም አገባቦች ብዙ ቁጥር ናቸው። (See: Forms of You)
ወደዚህ ስፍራ
ይህ የሚያመለክተው የዮርዳኖስ ወንዝ ሸለቆን ነው።