am_tn/deu/09/05.md

752 B

በልብህ ቅንነት

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። “ዘወትር የምታስበውና የምትመኘው ትክክለኛውን ነገር ስለሆነ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ቃሉ ይፈጸም ዘንድ

“ቃሉ” የሚለው ፈሊጣዊ በሆነ አነጋገር የሚያመለክተው እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ ነው። አ.ት፡ “ተስፋውን ይፈጽም ዘንድ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ለአባቶቻችሁ ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ

አብርሃም፣ ይስሐቅና ያዕቆብ ሙሴ ለሚናገራቸው ሰዎች “አባቶቻቸው” ናቸው።