am_tn/deu/09/03.md

461 B

ዛሬ

ሙሴ ፀሐይ ከጠለቀችበት ጊዜ ጀምሮ ሳይሆን ቀናትና ሳምንታት ስለጀመሩባት ስለዚያች ቀን ማለቱ ነው።

እንደሚባላ እሳት

እግዚአብሔር የሌሎች ሕዝቦችን ሰራዊት ለማጥፋት የሚችል ኃያል ነው። (See: Simile)

በፊትህ ድል ያደርጋቸዋል

“ልትቆጣጠራቸው እንድትችል ደካማ ያደርጋቸዋል”