am_tn/deu/08/18.md

1.8 KiB

ነገር ግን ትዝ ይበልህ

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ትዕዛዝ ነው። አ.ት፡ “ነገር ግን አስታውስ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ያጸና ዘንድ

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) “እርሱ በዚህ መንገድ ያጸናል” ወይም 2) “በዚህ መንገድ እርሱ ሊያጸና የታመነ ነው”

ያ -- ዘንድ

“ስለዚህ ይችላል”

ማጽናት

እንዲቆም ወይም እንዲኖር ማድረግ

ዛሬ እንደሆነው ሁሉ

“አሁን እንደሚያደርገው ሁሉ” ወይም “ቃል ኪዳኑን አሁን እንዳጸናው ሁሉ”

ሌሎች አማልክቶችን ብትከተል

መከተል የመታዘዝ ዘይቤአዊ አነጋገር ነው። አ.ት፡ “ሌሎች አማልክቶችን ማገልገል” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

በአንተ ላይ -- ብት -- በፊትህ -- ትጠፋላችሁ -- አትሆኑም -- አምላክህ

“አንተ” የሚሉት እነዚህ አገባቦች ሁሉ ብዙ ቁጥር ናቸው። (See: Forms of You)

በእናንተ ላይ እመሰክራለሁ

“አስጠነቅቃችኋለሁ” ወይም “በምስክሮች ፊት እነግራችኋለሁ”

በእርግጥ ትጠፋላችሁ

“ያለምንም ጥርጥር ትሞታላችሁ”

በፊታችሁ

“በፊት ለፊታችሁ”

የእግዚአብሔርን ድምፅ ስላልሰማችሁ

እዚህ ጋ “የእግዚአብሔር ድምፅ” ማለት እግዚአብሔር ያደርጉት ዘንድ ለሕዝቡ የሚነግራቸው ማለት ነው። አ.ት፡ “የእግዚአብሔርን ትዕዛዛት ስላልታዘዛችሁ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)