am_tn/deu/07/23.md

1.1 KiB

በእነርሱ ላይ ድልን ይሰጥሃል

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “እንድታሸንፍ ያስችልሃል” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

በእነርሱ ላይ ድልን

“ከሌሎች ሕዝቦች በሆኑት ሰራዊቶች ላይ ድልን”

በከፍተኛ ሁኔታ ያደናግራቸዋል

“በአግባቡ ማሰብ እንዳይችሉ ያደርጋቸዋል”

እስኪጠፉ ድረስ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “እስክታጠፋቸው ድረስ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ከሰማይ በታች ስማቸው እንዲደመሰስ ታደርጋለህ

እስራኤላውያን የእነዚያን አገራት ሕዝቦች በሙሉ ፈጽመው ስለሚያጠፏቸው ወደፊት ማንም አያስታውሳቸውም። (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

በፊትህ የሚቆም

“አንተን በመቃወም የሚቆም” ወይም “አንተን በመቃወም ራሳቸውን መከላከል”